16 Jan 2025
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፖስ ከ1 ሺ ብር ጀምሮ የሚገበያዩ 315 ደንበኞች በተከታታይ በሚወጡ ዕጣዎች ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡
04 Jan 2025
ኤግዚቢሽኑ በባንካችን የተለያዩ የሥራ ክፍሎች የሚሰሩ ዋና ዋና ሥራዎችን የሚያስቃኝ ሲሆን ለአንድ ሳምንት ለጎብኝዎች ክፍት ሆኖ የሚቆይም ይሆናል።
04 Jan 2025
የብድር ማስያዣ ንብረት ግምት፣ የብድር አሰጣጥ ሂደት፣ ለወጭ ንግድ የሚሰጡ አገልግሎቶች፣ የሲቢኢ ኑር አገልግሎት፣ የአገልግሎት ክፍያ እና ሌሎችም በውይይቱ ትልቅ ትኩረት ያገኙ ጉዳዮች ነበሩ፡፡
04 Jan 2025
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካስተመር ኤክስፔሪያንስ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኃይለየሱስ በቀለ በቀጣይ የደንበኞች አገልግሎት ወር ከአለም አቀፍ የደንበኞች አገልግሎት ሳምንት ጋር በማስተሳሰር በየዓመቱ በጥቅምት ወር በተጠናከረ ሁኔታ በባንኩ እንደሚከበር ገልፀዋል፡፡