News Archive

16 Jan 2025

የደንበኞች የምስጋና እና የውይይት መድረክ በሻሸመኔ ከተማ ተካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲቢኢ ኑር አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኑሪ ሁሴን በውይይት መድረኩ ላይ ተገኝተው ከባንኩ ጋር በታማኝነት እየሠሩ ላሉት ደንበኞች ምስጋና አቅርበዋል፡፡

16 Jan 2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጦርነት ምክንያት የተዳከመውን የትግራይ ክልል ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የጀመራቸው ስራዎች አበራታች መሆናቸውን የትግራይ ክልላዊ መንግስት ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት "የላቀ አገልግሎት ፣ ደስተኛ ደንበኛ" በሚል መሪ ቃል የደንበኞች አገልግሎት ወር እያከበረ ይገኛል።

16 Jan 2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 25 እና 15 ዓመት ላገለገሉ ሠራተኞች ሽልማት እና ዕውቅና ሰጠ፡፡

አቶ አቤ ሳኖ የ15 ዓመት አገልግሎት ተሸላሚ ሆነዋል፡፡

16 Jan 2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 25ኛ አመት የ''እንኳን ደስ አላችሁ'' መልዕክት አስተላለፈ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አልሰን አሰፋ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደ ንብ ባንክ ያሉ ትላልቅ ተቋማትን ለምስረታ በዓላቸው የ''እንኳን አደረሳችሁ'' መልካም ምኞት በማስተላለፍ በዘርፉ ያለውን አዎንታዊ ስሜት ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል።