News Archive

27 Jan 2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ይበልጥ ተቀራርበው መሥራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።

ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ጥላሁን ከበደ በቱሪዝም፣በግብርና፣በብድር አቅርቦት እንዲሁም በባንክ አገልግሎት ተደራሽነት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሰጠውን የባንክ አገልግሎት አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል፡፡

27 Jan 2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀዋሳ ኢንደስትሪያል ፓርክ ውስጥ ከሚገኙ በወጪ ንግድ ጋር ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ተወያየ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ሀዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ቅርንጫፍ የደንበኞችን ወር ምክንያት በማድረግ በዉጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ላይ ለተሰማሩ የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ባለሀብቶች የምስጋና እና ዕዉቅና ሰርተፍኬት አበረከተ::

23 Jan 2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከሉን አገልግሎት ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባር ላይ አዋለ።

የሲቢኢ ብር ደንበኞች በ847 አጭር የጥሪ መስመር ላይ በመደወል ለብቻ እንዲስተናገዱ በአዲስ መልክ መዘጋጀቱንና ፖስ ማሽን የሚያስጠቅሙ ኮርፖሬት ደንበኞች ደግሞ በ915 አጭር የጥሪ መስመር ላይ በመደወል እንዲስተናገዱ መዘጋጀቱንም አቶ አብይ ገልፀዋል።

23 Jan 2025

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከደንበኞቹ ጋር ተቀራርቦ መስራቱን እንደሚቀጥልበት አስታወቀ።

የባንኩ ከስተመር ኤክስፔሪየንስ ም/ፕሬዚዳንት አቶ ሃይለእየሱስ በቀለ ባንኩ ከደንበኞቹ ጋር በሚያደርገው ውይይት ከደንበኞቹ ጋር ይበልጥ ተቀራርቦ ለመስራት የሚያስችለውን ግብአት እያገኝ ነው ብለዋል።