News Archive

19 Jul 2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 218.2 ቢሊዮን ብር ብድር አቅርቧል፡፡

ባንኩ 208.8 ቢሊዮን ብር ብድር ለመስጠት አቅዶ 218.2 ቢሊዮን ብር ብድር በመስጠት የዕቅዱን 104.5 ከመቶ መፈፀም ችሏል፡፡

19 Jul 2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2016 (2023/24) በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 (2024/25) በጀት ዓመት ዕቅድ ግምገማ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. በዋናው መሥሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ማካሄድ ጀምሯል፡፡

15 Jul 2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለ7ኛ ጊዜ ሻምፒዮን በመሆን ዋንጫውን ተረከበ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን እሁድ ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ/ም በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ባደረገው የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ይርጋ ጨፌ ቡናን 7 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

08 Jul 2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 50 ሚሊዮን ብር ለነጋድራስ የፍፃሜ ተወዳዳሪዎች እንደሚያበድር ቃል ገባ።

1 ሚሊዮን ብር ለመጨረሻዎቹ ተወዳዳሪዎች ማበረታቻ ሰጠ።