29 Aug 2024
ኤክስፖው ስያሜውን ያገኘበት የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ለአጠቃቅም ይበልጥ ምቹና የተለያዩ አማራጮችን የያዘ መሆኑን የገለፁት አቶ አቤ፣ ሕብረተሰቡ ይህንኑ አገልግሎት እንዲጠቀም አበረታተዋል ።
29 Aug 2024
ከ8 ዓመታት በፊት የተጀመረው የሲቢኢ ብር አገልግሎት ከባንኩ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች መካከል አንዱ መሆኑን የገለፁት አቶ አቤ፣ ተሻሽሎ በአዲስ መልክ የቀረበው የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ለአጠቃቀም ምቹ እና በርካታ አዳዲስ ነገሮችን ያካተተ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
29 Aug 2024
የፋይናንስ ተቋሞቻችን በውጭ ቴክኖሎጂዎች ላይ ያላቸውን ጥገኝነት ለማስቀረት የታዳጊ ወጣቶችን የሳይበር ክህሎት በትብብር ማበልፀግ እንደሚገባም ወ/ሮ ትዕግስት ተናግዋል፡፡
29 Aug 2024
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንደተናገሩት የአካል ብቃትን ለመጠበቅና በሰራተኞች መካከል ያለውን መቀራረብ ለማጠናከር መሰረት ያደረገው ስፖርታዊ ውድድር የበለጠ ሊጠናከር ይገባል ብለዋል።