በጎልፍ ክለብ የመጫወቻ ሜዳ 3 ሺህ ችግኞች ተተክለዋል፡፡

በጎልፍ ክለብ የስፖርት መጫወቻ ሜዳ 3 ሺህ ችግኞች በባንካችን ሠራተኞች እና በጎልፍ ማህበሩ አባላት ተተክለዋል፡፡