ማሳወቂያ

የውጭ ሀገር የምንዛሪ ተመን

July 22nd 2025

ገንዘብ የገንዘብ መግዣ ዋጋ የገንዘብ መሸጫ ዋጋ

ምርት እና አገልግሎት

በእጅ ስልክ የሚፈጸም የባንክ አገልግሎት

ዝርዝር ይመልከቱ

የሲቢኢ ብር

ዝርዝር ይመልከቱ

በካርድ የሚፈጸም የባንክ አገልግሎት

ዝርዝር ይመልከቱ
ሲቢ ኑር

ሲቢ ኑር

ሲቢ ኑር ወለድ አልባ የባንክ አገልግሎት ሲሆን በመደበኛው የባንክ አገልግሎቶች ላይ በፍላጎትም ዪሁን በሀይማኖት ምክንያት አገልግሎቱን ማግኝት ላልቻሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች የቀረበ ሁሉን አቀፍ የባን አገልግሎት ነው፡፡ ይህም አገልግሎት የተመሰረተው በሸሪያ የንግድ እንቅስቃሴ ሕግ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/72/2019 መሰረት ነው፡፡

  • መደበኛ የቁጠባ እና ኢነቨስትመንት ሒሳብ
  • አልመራህ/የሴቶች/ ቁጠባ እና ኢነቨስትመንት ሒሳብ
  • አሽባብ/የወጣቶች ቁጠባ እና ኢነቨስትመንት ሒሳብ
  • አልሚራሂቅ/የታዳጊዎች ቁጠባ እና ኢነቨስትመንት ሒሳብ
የንግድ አገልግሎቶች

የንግድ አገልግሎቶች

የንግድ አገልግሎቶች

  • በሰነድ መያዣነት የሚሰጥ ብድር /ኤል ሲ/፡-
  • የንግድ ሰነድ መሰብሰብ፡-
  • የቅድመ ክፍያ አገልግሎት
  • በአደራ መልክ የሚፈጸም ክፍያ፡-
ዲጂታል የባንክ አገልግሎት

ዲጂታል የባንክ አገልግሎት

ዲጂታል የባንክ አገልግሎት

  • በእጅ ስልክ የሚፈጸም የባንክ አገልግሎት
  • ኦንላይን የባንክ አገልግሎት
  • በኢንተርኔት የሚፈጸም የባንክ አገልግሎት
  • ሲቢኢ ብር
  • ገንዘብ መቀበያ ማሽን
  • ገንዘብ መክፈያ ማሽን

ማህበራዊ ኃላፊነት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2017 (2024/25) በጀት ዓመት ዓመታዊ ጉባኤ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ።

ባንኩ የሚሰጠውን አገልግሎት የፋይናንስ አካታችነት መርህን ተከትሎ በሚገባ መሥራት እንደሚገባ ክቡር አቶ አህመድ አመልክተው፣ በዚህም በመላ የሀገሪቱ ክፍል ለተለያዩ አዋጭ የሥራ ዘርፎች ብድር በስፋት የማቅረብ ሥራ መሠራት እንደሚገባው ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሪጅን ፅ/ቤት፣ ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች እውቅና እና ሽልማት ሰጠ፡፡

የተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ፣ የውጭ ምንዛሬ ግኝት እና ኢኮኖሚያዊ አዋጭነት (Economic Profitability) የሥራ አፈፃፀሞች ለሽልማት የተቀመጡ መስፈርቶች ናቸው፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 14ኛዉ የህብረት ስምምነት የፊርማ ሥነ- ሥርዓት ተካሄደ፡፡

14ኛው የህብረት ስምምነት የባንኩን፣ የማህበሩን እና የሠራተኞችን መብት እና ግዲታ በዝርዝር የያዘ መሆኑን አቶ አበራ ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል ግብይት የ72 በመቶ ድርሻ እንዳለው ተገለፀ።

እስከ ሜይ 31፣ 2025 በኢንዱስትሪው ከተከናወነው 12 ትሪሊዮን ብር የሚጠጋ ዲጂታል ግብይት 8.6 ትሪሊዮን ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች የተከናወነ ሲሆን፣ ይህም ባንኩን 72.2 በመቶ ድርሻ እንዲኖረው አስችሎታል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሰበሰበው ተቀማጭ ገንዘብ ከ200 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገረ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተቀማጭ ገንዘብ ከኢንዱስትሪው የ51.3 በመቶ ድርሻ መያዝ ችሏል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት ከ458.5 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ሰጥቷል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሉንም ዜጋ የብድር አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እያደረገ ከሚገኘው ጥረት ጋር በተያያዘ ከ9.1 ቢሊዮን ብር በላይ በዲጂታል አማራጮች ብድር የሰጠ ሲሆን፣ 5.8 ቢሊዮን ብር በቴሌ ብር እንዲሁም 3.3 ቢሊዮን ብር በሲቢኢ ብር አገልግሎት ብድር መሰጠቱን ከቀረበው ሪፖርት ለመረዳት ተችሏል።

አሁናዊ መረጃ

1950

Branchs

+45M

Customers

+24000

Partners

+2.5 M per day

Transactions per Month

ከኢንባ ጋር የሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች