የቀጣይ አምስት ዓመት ዕቅድ ከፍተኛ ጥረት የሚጠይቅ እና ባንኩን በዲጂታል እና በሌሎች ቴክኖሎጂዎች የበለጠ ለማጠናከር ከምንጊዜውም የላቀ ሥራ መሥራት እንደሚጠበቅ ክቡር አቶ አህመድ ገልፀዋል።
የተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ፣ የውጭ ምንዛሬ ግኝት እና ኢኮኖሚያዊ አዋጭነት (Economic Profitability) የሥራ አፈፃፀሞች ለሽልማት የተቀመጡ መስፈርቶች ናቸው፡፡
14ኛው የህብረት ስምምነት የባንኩን፣ የማህበሩን እና የሠራተኞችን መብት እና ግዴታ በዝርዝር የያዘ መሆኑን አቶ አበራ ገልፀዋል።